Released on April 17, 2026

Thumbnail

አንተ ወዲህ እርፎ መረባ

መረባ

አማራ እስላም ኦሮሞ ትግሬ አይባልም እርፎ መረባ

መረባ

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት መረባ

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት

እርፎ መረባ

መረባ

ምን ይገነጣጥሏታል እርፎ መረባ

መረባ

አይበጅም እርፎ መረባ

መረባ

ወይ ብርሐን አውሰኝ (2x)

ሐምሌ ፋኖስ

ወይብርሐን አውሰኝ (2x)

ነሐሴ ጀምበር

ወይ ብርሐን አውሰኝ (2x)

ሐምሌ ፋኖስ

ወይ ብርሐን አውሰኝ (2x)

ነሐሴ ጀምበር

ጀምበር እስክትመጣ ድረስ አይንቀ ከሚይዝ ነገር

ጀምበር

ጀምበር

ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰ

ል ዝናብ ዝናብ

ደርቤ አይሞቀኝ ብከናነብም ተይዤ ባንቺ ሃሳብ

ድንግዝ ግ

ዝ አለ የቤቴ ፋኖስ ሰማይ ጨለማ ለብሶ ለብሶ

አንቺ ካልመጣሽ አውዳመት አይሆን

ቅዱስ ዮሐንስ

ም ደርሶ

ሀለዎቴ

የልቤ ትርታ

አመላቺኝ ሀቅ ያለው ቦታ

ሀለዎቴ

የልቤ ትርታ

አመላ

ቺኝ አ .... ሀ .....

ጉም አዝሎ ጋራ ላይ ይጥላላል አመዳይ

ሲያስፈራ ክረምቱ

አቤትኖረሽ ብታይ

ገብቼ ከፍኙ ገሉን ብለኩሰው ለካ ቢነድ እሳት

አይሞቅም ያለ ሰው

በፈካ ሰማዩ በሄዱና እናእነ ሐምሌ

መጥተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበ

ር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበ ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበ

ር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔፀሐዬ ደመቀች ደመቀች

ብርሀኑአን ለእኛ ... አዎን አወቀች

/የ አጼ ኃይለ ሥላሴ ንግግር/

ማናቸውም ኢትዮጵያዊ ትክክል መብት እንዲኖረውና የተወደደ ህዝባችን ሁሉ የአንድ ትልቅ ቤተሰብ ተወላጆች ሆነው

በወንድማማችነት እኩል እንዲኖሩ ዘወትር የተከተልነው አላማ ነው

አላማ ነው አላማ ነው .......

ወይ ብርሐን አውሰኝ (2x)

ሐምሌ ፋኖስ

ወይ ብርሐን አውሰኝ (2x)

ነሐሴ ጀምበር

ወይ ብር

ሐን አውሰኝ (2x)

ሐምሌ ፋኖስ

ወይ ብርሐን አውሰኝ (2x)

ነሐሴ ጀምበር

ጀምበር እስክትመጣ ድረስ አይን ከሚይዝ ነገር

ጀምበር

ጀምበር

ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰል ዝናብ ዝናብ

ደርቤ

አይሞቀኝ ብከናነብም ተይዤ ባንቺ ሃሳብ

ድንግዝ ግዝ አለ የቤቴ ፋኖስ

ሰማይ ጨለማ ለብሶ ለብሶ

አንቺ ካልመጣሽ አውዳመታት አይሆን ቅዱስ ዮሐንስም ደርሶ

ሀለዎቴ

የልቤ ትርታ

አመላቺኝ ሀቅ ያለው ቦታ

ሀለዎቴ

የልቤ ትርታ

አመላቺኝ አ .... ሀ .....

እምዬ ኢትዮጵያአንቺ ፍቅር ሀገር

ምሶሶሽዘመመሆነሽ የአለምማገር

ለብሼ ብተኛ እንቅልፍ የለኝ ማታ

አጣሽና ልቤን ካለሽበት ቦታ

በፈካ ሰማ

ዩ በሄዱና እናእነ ሐምሌ

መጥተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበልር ልይሽ ባይኔ

ጀምበልር ልይሽ ባይኔ

ጀምበልር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ጀምበር ልይሽ ባይኔ

ወንዞች ይገደቡ ይዋሉ ለልማት

በከንቱ ፈሰዋል ለብዙ ሺ አመታት

ይውቱ ማረድናት ለሀገራችንጥቅም

ህዝቧም ታጥቆ ይስራበተለቻለ

ው መጠን

ሀ ሁ

ኢትዮጵያ ትቅደም

ሀ ሁ

ኢትዮጵያ ትቅደም

ኢትዮጵያ ትቅደም

አሁን በኢትዮጵያ ሰአትአቆጣጠር ከንጋቱ 11 ሰአት ነው